ነፃ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚመጡ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የባህል መጋጨት፣ ብቸኝነት፣ እና የአየር ንብረት ለውጥ በተደጋጋሚ ከሚያነሷቸው ተግዳሮቶች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ለመሆኑ ተማሪዎች ከኢትዮጵያ ሲነሱ እንዲሁም ዩናይትድ ስቴትስ ከደረሱ በኋላ ሊገነዘቧቸው የሚገቡ ነገሮች ምንድናቸው?
"የክልሉን ከፍተኛ ባለሥልጣን ዘልፋችኋል፣ ጥላቻ ነዝታችኋል፣ እንዲሁም ሀሰተኛ መረጃ አስተላልፋችኋል" በሚል በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው የነበሩ ስድስት ወጣቶችን የክልሉ ...
"ተቋማቱን ይጎዳል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ "ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ ...
በኬንያ እየጨመረ የመጣው የመንግሥት ተቃዋሚዎች ታፍኖ መሰወር እጅግ እንዳሳሰባቸው የመብት ቡድኖች፣ የሕግ ባለሙያዎችና ፖለቲከኞች በመግለጽ ላይ ናቸው። ቢሊ ምዋንጊ የተባለ የ24 ዓመት ወጣት ባለፈው ...
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...